የአንድ ሩሲያዊ የማስታወሺያ ደብተር

በ1941 እኤአ በአንድ ሩሲያዊ የማስታወሺያ ደብተር ላይ እንዲህ የሚል ፅሑፍ ሰፍሮ ነበር።
በአንድ የጀርመን እስር ቤት ታስረን ሳለ አንድ ቀን የጀርመን ወታደሮች ጉርጎድ እንድንቆፍር አዘዙን ስንጨርስ አይሁዶችን አምጥተው እነዚህን ቅበሮቸው አሉን እኛም በፍፁም አናደርገውም ብለን ተቃወምን።
በዚም ጊዜ የጀርመን ወታደሮች እኛን እንዲቀብሩ አይሁዶችን አዘዛቸው እነሱም ምንም ሳያንገራግሩ የተባሉትን መፈፀም ጀመሩ ወታደሩ ባያስቆማቸው ኖሮ ከነሂወታችን ከመቅበር ወደ ሆላ አይሉም ነበር።
 በዚህ ጊዜ የወታደሮቹ አዛዥ ከፍ ባለ ድምፅ አያችሁ አይደል የየሁዶችን ጭካኔ እኛ እነሱን እንዲህ የምናደርገው ያለ ምክንያት አለመሆኑን እንድታውቁት ነው አለን።

images

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s