ስለ ጋዛ እና እስራሄል ግጭት የሆነ አስተያየት ከመስጠታቹ በፊት እነዚን ነጥቦች በሚገባ አንበቡና ተረዱ

1 ጋዛ ማለት መካከለኛው ምስራቅ ላይ የምትገኝ በ ቆዳስፋቷ አዲስ አበባንግማሽ የምታክል ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎችየሚኖሩባት ትንሽዪ ከተማናት በ 1967 እስራሄል ጋዛን ከወረረች ጊዜ ጀምሮእስካሁን ድረስ በእስራሄሎች ቁጥጥር ውስጥ ትገኛለች::
2 ጋዛ በ3ቱም አቅጣጫዎች በእስራሄል ወታደሮችናበእስራሄል የባህርሀይሎች የተከበበች ሲሆን በ 1ኛው አቅጣጫ ደሞ
በግብፅና በ ዩናይትድ ኔሽንወታደሮች ሙሉ በሙሉ ታጥሯል ያ ማለት ጋዛ ልክ እንደትልቅዬ እስር ቤት ናትአይደለም ጋዛውያን ወፍ እንኳን ያለ እስራሄል ፍቃድመውጣትም ሆነ መግባትምአትችልም::

3 እስራሄል ጋዛን ከመውረሯ በፊት አይሁዶች ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ጋዛውስጥ ከ1000 አመት በላይ በሰላም ይኖሩ ነበር
4 ጋዛ የባህር በር የለም አየር መንገድ የለም ባቡር ጣቢያየለም::
5 የጋዛ ነዋሪዎች ጋዛን ለቀው መውጣት አይችሉም ሌላውይቅር ፓስፖርት እንኳን የላቸውም ሌላው ደሞ ከጋዛ መውጣት ብቻ አይደለም ከባዱ ነገር ማንም ሰው ያለ እስራሄሎች ፍቃድ ወደ ጋዛ መግባት አይችልም አይደለም ለተራ ሰዎች ባለስልጣኖችና የሀገር መሪዎች ያለእስራሄሎች ፍቃድ አይገቡም በቃ ጋዛ ማለት ከሌላው አለም ተነጥላ የምትኖር ከተማ ናት::
6 ከሻይ ቅጠል ጀምሮ እስከ መድሀኒቶች አልባሳቶች እኛበየቀኑ እንደልባችን ከሱቅ የምንገዛቸው የእለት ተእለት እቃዎች ወደ ጋዛ ለመግባት ብዙ መሰናክሎችን ማለፍ አለባቸው በየትኛውም አቅጣጫ ይምጡ ግዴታ የእስራሄል ጣቢያ ገብተው ተፈትሸውና ከፍተኛ ቀረጥ ከፍለው ነው ማለፍ የሚችሉት በጦርነት ጊዜ ይሄም ሊቀር ይችላል::
7 ጋዛ ማለት ልክ እንደ ትልቅ እስር ቤት ናት ድንበሮቿ ብቻ አይደሉም በእስራሄል የተከበቡት ጋዛ ውስጥ እራሱ እስራሄል ብዙየፍተሻ ጣቢያዎች አሏት ጋዛውያን ወደ ስራ ወይም ትምህርት ቤት ለመሄድ በየመንገዱ ባሉ በነዚየፍተሻ ጣቢያዎች መፈተሽና ማለፍ አለባቸው

8የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራሄል ጋዛ ላይእየተገበረች ያለችውን ኢሰብሀዊ ድርጊት እንድታቆም ከ 50 በላይ ጊዜ ትህዛዝ ቢያስተላልፍም እስራሄል ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብላ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ቀጥላበታለች::
9 የጋዛውያን መከራ አያልቅም! ጋዛ የምግብ እጥረት አለባት:: እስራሄል ድንበሯን በመዝጋቷ በፊት የሚመጡ እቃዎች ቆመዋል ሱቆች ባዶ ሆነዋል ሆስፒታሎች በቂ መድሀኒት የላቸውም የጋዛ 80 ፐርሰንት ህዝብ ማብራትና ውሃ አያገኝም ሁሉ ነገር በ እስራሄል ቁጥጥር ውስጥ ይገኛል የኑሮ ውድነት ከላይ ደርሷል በዚ ሁሉ መሃል የጋዛ ህፃናትን ስቃይ በቃላት
ለመግለፅ ያከብዳል::
10 ጋዛ ውስጥ ስፔሻላይዝድ ዶክተሮች የሉም እስራሄል ወደጋዛ ሚሳሄል በተኮሰች ቁጥር የሚጎዱት ንፁሀን ከጋዛ ወተው መታከም አይችሉም በየድንበሩ እነዚህ የተጎዱ ሰዎች ለመውጣት ይለምናሉ ነገር ግን እስራሄል አትፈቅድላቸውም
ክፉኛ የተጎዱት እዛው ጋዛ ተሰቃይተው ይሞታሉ::
11 ከአመታት በፊት ሰላማዊና ሀብታም በነበረችው ጋዛ የሚኖሩ ፍሊስጤማውያን በገዛ ሀገራቸው ለማኞችና ድሃ ሆነዋል
እነዚህ ህዝቦች ሀገራቸው ተወሮ እስረኛ ተደርገው በየቀኑ እየተገደሉ እየተደበደቡ የሚደርስባቸውን ስቃይና መከራ አስባቹታል? ጋዛውን ከ 50 አመት በላይ ለነፃነታቸው ሲታገሉ ኖረዋል ነገር ግን በየቀኑ እስራሄል የበለጠ መሬት እየወሰደችባቸው ለዜጎቿ መኖሪያዎችን እየገነባች የነፃነታቸው ተስፋ እንማንኛውም የአለም ህዝብ በሰላም ሀገራቸው ላይ
የመኖርን ተስፋ ቀስ በቀስ እየጠፋ ይገኛል ሁሌም ምሽት ላይ ልባቸው ቆስሎ ወደ መኝታቸው ይሄዳሉ ጠዋት በፀፀትና በሀዘን ይነሳሉ:: በሰላም ውይይት ሰበብ በየቀኑ እስራሄል ጊዜ እየገዛችና ብዙ ቤቶችን በጋዛ መሬቶች ላይ እየሰራች ትገኛለች ጋዛውያን ይሄን ያውቃሉ ግን ልክ ልጆቿን አንበሳ እየበላባት ቆማ እንደምታይ ፍየል ያለ ረዳት ቆመው ያያሉ ሌላ ምን
ማድረግ ይችላሉ? የደም እንባ ያለቅሳሉ ወታደሮች በየቀኑይደበድቧቸዋል ይገሏቸዋል ረዳት እንደሌላቸው አውቀው ይቀልዱባቸዋል ብቸኛው ጋዛውያን ማድረግ የሚችሉት ነገር ቢኖር ይሄን እያዩ ማልቀስ ነው:: ምን አይነት ማስረጃ ነው የምትፈልጉት አሁን? በያዝነው ወር ብቻ ከ 1200 በላይ ፍሊስጤማውያን በእስራሄል ወታደሮች ተገድለዋል
300 የሚሆኑት ምስኪን ህፃናት ሲሆኑ 90 ፐርሰንቱ ንፁሀን ዜጎች ናቸው የምዕራቡ አለም
ሚዲያ የሚዘግበው ልክ ፍሊስጤም እስራሄልን እንደወረረችና ዜጎችን እየገደለች አድርጎ ሲሆን እስራሄላውያን ደሞ ለነፃነታቸው እንደሚዋጉ አድርጎ ነው ስለ ጋዛ ምንም የማያውቀው የአለም ህዝብም እስራሄል እራሷን ለመከላከል የምታደርገው ይመስለዋል የጋዛ ነዋሪዎች በተወለዱበት ምድር የሚደርስባቸው ያ ሁሉ በደል ያ ሁሉ መከራ ሳያንሳቸው
አሸባሪዎች ይባላሉ እሄን ማየት በራሱ ያሳምማል የ6 አመት ልጅ አባትና እናቱን የገደለበት ታንክ ላይ ድንጋይ ወርውሮ ቢመታው እንዴት ነው አሸባሪ የሚባለው የሰው ሀገር ወሮ መሬታቸውን ወስዶ ዜጎቹን እንደ እስረኛ የሚያኖር ነው አሸባሪ ወይስ ቤተሰቦቹ የተገደሉበት የ 6 አመት ህፃን ልጅ አሸባሪ ማንምኛችንም ጋዛ የተባለችው እስር ቤት ውስጥ ለ 1 ቀን ቆዩ ብንባል እሺ አንልም ፍሊስጤማውያን ግን በየቀኑ እየኖሩበት ነው ለ ጋዛ ለመቆም ሀይማኖት ወይም ዘር መምረጥ አስፈላጊ አይደለም ከረጅም ጊዜ በፊት ሂትለር ከ 6 ሚሊዮን በላይ አይሁዶችን ሲያቃጥል ሆ ብሎ የአለም ህዝብ እንደተነሳ ሁሉ ፍሊስጤማውያንም ሲጨፈጨፉ ሆ ብሎ የሚነሳ ትውልድ ያስፈልጋል በመጨረሻም ታላቁ የነፃናት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስለ ፍሊስጤም ያሉትን ታዋቂ አባባላቸውን በመፃፍ ፅሁፌን ላብቃ ይሄን ፖስት ሼር ማድረግ ደሞ እንዳትረሱ ብዙ ሰው እውነትን ማወቅ አለበት
Nelson Mandela — ‘We know too well that our
freedom is incomplete without the freedom of
the Palestinians.’
peace tv amharic

fuade sherife ስለ ጋዛ እና እስራሄል ግጭት የሆነ አስተያየት ከመስጠታቹ በፊት እነዚን ነጥቦች በሚገባ አንበቡና ተረዱ 1 ጋዛ ማለት መካከለኛው ምስራቅ ላይ የምትገኝ በ ቆዳ ስፋቷ አዲስ አበባን ግማሽ የምታክል ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች የሚኖሩባት ትንሽዪ ከተማ ናት በ 1967 እስራሄል ጋዛን ከወረረች ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በእስራሄሎች ቁጥጥር ውስጥ ትገኛለች:: 2 ጋዛ በ3ቱም አቅጣጫዎች በእስራሄል ወታደሮችና በእስራሄል የባህር ሀይሎች የተከበበች ሲሆን በ 1ኛው አቅጣጫ ደሞ በግብፅና በ ዩናይትድ ኔሽን ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ታጥሯል ያ ማለት ጋዛ ልክ እንደ ትልቅዬ እስር ቤት ናት አይደለም ጋዛውያን ወፍ እንኳን ያለ እስራሄል ፍቃድ መውጣትም ሆነ መግባትም አትችልም:: 3 እስራሄል ጋዛን ከመውረሯ በፊት አይሁዶች ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ጋዛ ውስጥ ከ1000 አመት በላይ በሰላም ይኖሩ ነበር 4 ጋዛ የባህር በር የለም አየር መንገድ የለም ባቡር ጣቢያ የለም:: 5 የጋዛ ነዋሪዎች ጋዛን ለቀው መውጣት አይችሉም ሌላው ይቅር ፓስፖርት እንኳን የላቸውም ሌላው ደሞ ከጋዛ መውጣት ብቻ አይደለም ከባዱ ነገር ማንም ሰው ያለ እስራሄሎች ፍቃድ ወደ ጋዛ መግባት አይችልም አይደለም ለተራ ሰዎች ባለስልጣኖችና የሀገር መሪዎች ያለእስራሄሎች ፍቃድ አይገቡም በቃ ጋዛ ማለት ከሌላው አለም ተነጥላ የምትኖር ከተማ ናት:: 6 ከሻይ ቅጠል ጀምሮ እስከ መድሀኒቶች አልባሳቶች እኛ በየቀኑ እንደልባችን ከሱቅ የምንገዛቸው የእለት ተእለት እቃዎች ወደ ጋዛ ለመግባት ብዙ መሰናክሎችን ማለፍ አለባቸው በየትኛውም አቅጣጫ ይምጡ ግዴታ የእስራሄል ጣቢያ ገብተው ተፈትሸውና ከፍተኛ ቀረጥ ከፍለው ነው ማለፍ የሚችሉት በጦርነት ጊዜ ይሄም ሊቀር ይችላል:: 7 ጋዛ ማለት ልክ እንደ ትልቅ እስር ቤት ናት ድንበሮቿ ብቻ አይደሉም በእስራሄል የተከበቡት ጋዛ ውስጥ እራሱ እስራሄል ብዙ የፍተሻ ጣቢያዎች አሏት ጋዛውያን ወደ ስራ ወይም ትምህርት ቤት ለመሄድ በየመንገዱ ባሉ በነዚ የፍተሻ ጣቢያዎች መፈተሽና ማለፍ አለባቸው 8 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራሄል ጋዛ ላይ እየተገበረች ያለችውን ኢሰብሀዊ ድርጊት እንድታቆም ከ 50 በላይ ጊዜ ትህዛዝ ቢያስተላልፍም እስራሄል ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብላ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ቀጥላበታለች:: 9 የጋዛውያን መከራ አያልቅም! ጋዛ የምግብ እጥረት አለባት:: እስራሄል ድንበሯን በመዝጋቷ በፊት የሚመጡ እቃዎች ቆመዋል ሱቆች ባዶ ሆነዋል ሆስፒታሎች በቂ መድሀኒት የላቸውም የጋዛ 80 ፐርሰንት ህዝብ ማብራትና ውሃ አያገኝም ሁሉ ነገር በ እስራሄል ቁጥጥር ውስጥ ይገኛል የኑሮ ውድነት ከላይ ደርሷል በዚ ሁሉ መሃል የጋዛ ህፃናትን ስቃይ በቃላት ለመግለፅ ያከብዳል:: 10 ጋዛ ውስጥ ስፔሻላይዝድ ዶክተሮች የሉም እስራሄል ወደጋዛ ሚሳሄል በተኮሰች ቁጥር የሚጎዱት ንፁሀን ከጋዛ ወተው መታከም አይችሉም በየድንበሩ እነዚህ የተጎዱ ሰዎች ለመውጣት ይለምናሉ ነገር ግን እስራሄል አትፈቅድላቸውም ክፉኛ የተጎዱት እዛው ጋዛ ተሰቃይተው ይሞታሉ:: 11 ከአመታት በፊት ሰላማዊና ሀብታም በነበረችው ጋዛ የሚኖሩ ፍሊስጤማውያን በገዛ ሀገራቸው ለማኞችና ድሃ ሆነዋል እነዚህ ህዝቦች ሀገራቸው ተወሮ እስረኛ ተደርገው በየቀኑ እየተገደሉ እየተደበደቡ የሚደርስባቸውን ስቃይና መከራ አስባቹታል? ጋዛውን ከ 50 አመት በላይ ለነፃነታቸው ሲታገሉ ኖረዋል ነገር ግን በየቀኑ እስራሄል የበለጠ መሬት እየወሰደችባቸው ለዜጎቿ መኖሪያዎችን እየገነባች የነፃነታቸው ተስፋ እንማንኛውም የአለም ህዝብ በሰላም ሀገራቸው ላይ የመኖርን ተስፋ ቀስ በቀስ እየጠፋ ይገኛል ሁሌም ምሽት ላይ ልባቸው ቆስሎ ወደ መኝታቸው ይሄዳሉ ጠዋት በፀፀትና በሀዘን ይነሳሉ:: በሰላም ውይይት ሰበብ በየቀኑ እስራሄል ጊዜ እየገዛችና ብዙ ቤቶችን በጋዛ መሬቶች ላይ እየሰራች ትገኛለች ጋዛውያን ይሄን ያውቃሉ ግን ልክ ልጆቿን አንበሳ እየበላባት ቆማ እንደምታይ ፍየል ያለ ረዳት ቆመው ያያሉ ሌላ ምን ማድረግ ይችላሉ? የደም እንባ ያለቅሳሉ ወታደሮች በየቀኑ ይደበድቧቸዋል ይገሏቸዋል ረዳት እንደሌላቸው አውቀው ይቀልዱባቸዋል ብቸኛው ጋዛውያን ማድረግ የሚችሉት ነገር ቢኖር ይሄን እያዩ ማልቀስ ነው:: ምን አይነት ማስረጃ ነው የምትፈልጉት አሁን? በያዝነው ወር ብቻ ከ 1200 በላይ ፍሊስጤማውያን በእስራሄል ወታደሮች ተገድለዋል 300 የሚሆኑት ምስኪን ህፃናት ሲሆኑ 90 ፐርሰንቱ ንፁሀን ዜጎች ናቸው የምዕራቡ አለም ሚዲያ የሚዘግበው ልክ ፍሊስጤም እስራሄልን እንደወረረችና ዜጎችን እየገደለች አድርጎ ሲሆን እስራሄላውያን ደሞ ለነፃነታቸው እንደሚዋጉ አድርጎ ነው ስለ ጋዛ ምንም የማያውቀው የአለም ህዝብም እስራሄል እራሷን ለመከላከል የምታደርገው ይመስለዋል የጋዛ ነዋሪዎች በተወለዱበት ምድር የሚደርስባቸው ያ ሁሉ በደል ያ ሁሉ መከራ ሳያንሳቸው አሸባሪዎች ይባላሉ እሄን ማየት በራሱ ያሳምማል የ6 አመት ልጅ አባትና እናቱን የገደለበት ታንክ ላይ ድንጋይ ወርውሮ ቢመታው እንዴት ነው አሸባሪ የሚባለው የሰው ሀገር ወሮ መሬታቸውን ወስዶ ዜጎቹን እንደ እስረኛ የሚያኖር ነው አሸባሪ ወይስ ቤተሰቦቹ የተገደሉበት የ 6 አመት ህፃን ልጅ አሸባሪ ማንምኛችንም ጋዛ የተባለችው እስር ቤት ውስጥ ለ 1 ቀን ቆዩ ብንባል እሺ አንልም ፍሊስጤማውያን ግን በየቀኑ እየኖሩበት ነው ለ ጋዛ ለመቆም ሀይማኖት ወይም ዘር መምረጥ አስፈላጊ አይደለም ከረጅም ጊዜ በፊት ሂትለር ከ 6 ሚሊዮን በላይ አይሁዶችን ሲያቃጥል ሆ ብሎ የአለም ህዝብ እንደተነሳ ሁሉ ፍሊስጤማውያንም ሲጨፈጨፉ ሆ ብሎ የሚነሳ ትውልድ ያስፈልጋል በመጨረሻም ታላቁ የነፃናት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስለ ፍሊስጤም ያሉትን ታዋቂ አባባላቸውን በመፃፍ ፅሁፌን ላብቃ ይሄን ፖስት ሼር ማድረግ ደሞ እንዳትረሱ ብዙ ሰው እውነትን ማወቅ አለበት Nelson Mandela — 'We know too well that our freedom is incomplete without the freedom of the Palestinians.'    peace tv amharic

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s