የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤት በጥፊ ተመተዋል

Freedom4Ethiopian

የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤትና የአንዳርጋቸው ፅጌ እህት የሆኑት ወ/ሮ አይኔ ፅጌ ወላጅ አባታቸው ለመጠየቅ ወደ ማዕከላዊ ሄደው በግርማይ ማንጁስ በጥፊ መመታታቸውን በስፍራው የነበረ ከፍተኛ የህወሀት ደህንነት አባልአጋለጠ። ከአራት አመት በፊት ከግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በማዕከላዊ ታስረው የነበሩት ወላጅ አባት አቶ ፅጌን ለመጠየቅ የሄዱት ወ/ሮ አይኔ የያዙትን ስንቅ ለማቀበልና ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ወላጅ አባታቸውን ለማናገር ሲጠይቁ በስፍራው የነበረው የፌዴራል ፖሊስ ሲከለክላቸው የህገ መንግስቱን ድንጋጌ በመጥቀስ መብት እንዳለቸው መግለፃቸው ሲታወቅ ፖሊሱ ስልክ በመደወል የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከልና ምርመራ ሃላፊ የሆነው የህወሀት አባል ግርማይ ማንጁስን እንደጠራና ግርማይ እንደመጡ « ማን ሆነሽ ነው አንቺ?» በማለት ከዘለፉ በኋላ በጥፊ መማታታቸውን ይኸው የአይን እማኝ ደህንነት አስረድቷል። ስለ ጉዳዩ በወቅቱ “ሪፖርተር” ጋዜጣ የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤት ወ/ሮ አይኔ ከማዕከላዊ ፖሊሶች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ለሰዓታት ታስረው ተፈቱ በማለት በደፈናው መዘገቡን ያስታወሰው የድህንነት አባል በጥፊ መመታታቸውን ደፍሮ ሊዘግብ እንዳልቻለ ገልፆዋል። በአጋጣሚ ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ስብሰባ ላይ የነበሩት አቶ ተፈራ ዋልዋ ስልክ ተደውሎ በባለቤታቸው ላይ የተፈጠረው ሲነገራቸው በቁጣ…

View original post 71 more words

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s