የጠበቃ ተማም አባቡልጉን ሙሉ ደብዳቤ ይዘን ቀርበናል

FREEDOM 4 ALL ETHIOPIANS

October 2,2014

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በአሁኑ ወቅት የሽብር ወንጀል ተጠቅሶ፤ “አሸባሪ” የሚል ስም ተሰጥቷቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅት አባላት መኖራቸው ይታወቃል። ከእነዚህም ውስጥ የአንድነት ፓርቲ አባላት ለሀብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሺበሺ፤ የአረና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አብርሃ ደስታ እና የሰማያዊ ፓርቲው የሽዋስ አሰፋ ይገኙበታል። የእነዚህ ህሊና እስረኞች ጠበቃ በመሆን አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩት ደግሞ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ይጠቀሳሉ። ትላንት አውጥተን በነበረው ዜና ላይ ጠበቃው በደረሰባቸው ኢፍትሃዊ እና ኢ-ሕገ መንግስታዊ አሰራር ምክንያት ከደንበኞቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማቋረጥ መገደዳቸውን ገልጸን ነበር። ዛሬ ደግሞ የጠበቃው ሙሉ ደብዳቤ ስለደረሰን ለአንባቢዎቻችን ልናካፍል ወደድን። ስለደብዳቤው ፍሬ ሃሳብ ቀነጫጭበን ከምናቀርብ ይልቅ እናንተ ሙሉውን ደብዳቤ ብትመለከቱ የወቅቱን የፍትህ ስርአት ብልሹነት ያሳያል እና ሙሉውን ደብዳቤ አንብቡት።
(ሌሎች ይህን ደብዳቤ እንዲያነቡት በፌስ ቡክ ሼር በማድረግ ይተባበሩን)

posted by Daniel tesfaye

page1

ገጽ 2

ገጽ 3

View original post

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s