ፍልስጤምን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም !!

(አሌክስ አብርሃም )

ብዙ ሰወች አረቦችን ደደብ ፣ ጨካኝ ፣አሸባሪና በነዳጅ ብቻ የሚኖሩ ኋላ ቀር ህዝቦች አድርገው ይመለከቷቸዋል ! ይሁንና ይህ ፈፅሞ የተሳሳተ እና ምእራብዊያኑ አረቦች ላይ ያጠለቁት ጭንብል ነው ! አረቦች የሚበዛውን የአለም ስልጣኔ ለአለም ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው ….ስነፅሁፍ ቢባል ሙዚቃ ስእል ቢባል በርካታ የሂሳብ ቀመሮች (በአጠቃላይ በአርትም ይሁን በሳይንሱ ዘርፍ አረቦች ያበረከቱት አስተዋጥኦ ሌላው አለም ካበረከተው ድምር ጋር እንኳን ቢነፃፀር በልጦ ታገኙታላችሁ ) በዛ ላይ አረቦች በደፈናው አረብ ይባሉ እንጅ በእምነት በሚከተሉት የፖለቲካ መንገድ እና በባህል የተለያዩ ናቸው !

በሌላ በኩል እልፍ አእላፍ የታሪክ መዛግብት እንደሚያሳዩት ለአለማችን ከፍ ያለ ችግር እና ክፋትን ያበረከቱ ህዝቦች ደግሞ አይሁዶች ናቸው ! መፃፍ ቅዱስ ላይ የታጨቀው የክፋት ታሪካቸውና እና በእግዚአብሔር በራሱ ‹‹ጠማማ ህዝብ ›› መባላቸው እንዳለ ሁኖ ከዚህ በታች የምዘረዝርላችሁ ነገሮች በሙሉ በአይሁዶች ለአለማችን የተበረከቱ ጥፋቶች ናቸው …እግዚአብሔር ጠማማ ያለውን ማንም አያቀናው !!

አራጣ አበዳሪነት – በመላው አለም ተበትነው ይኖሩ የነበሩ አይሁዶች በአራጣ አበዳሪነት እስከዛሬም አጠገባቸው የሚደርስ ህዝብ የለም
ቅኝ ግዛት – ሃያላኑ አገራት አፍሪካን ለመቀራመት ያነሳሳቸው ዋነኛ ምክንያት የአይሁዶች የቅኝ ግዛት ተንኮልና ምክር ነበር …በየአገሩ ሃብታሞች ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸው አይሁዶች የቅኝ ግዛት ቲዮሪን እንደጀመሩት የሚያሳዩ ከአስር በላየ የሚሆኑ መፅሃፍትን ልጠቁማችሁ እቭላለሁ !
የሽብር ጥቃት ( በቡድን ደረጃ የመጀመሪያው አሸባሪ ቡድን የአይሁዶች ቡድን ሲሆን የእንግሊዝ ከፍተኛ መኮንኖች የሚዝናኑበትን ሆቴል ሳይቀር በፈንጅ አፈንድቶ በርካታ እንግሊዛዊያን ባለከፍተኛ ማእረግ ወታደሮችን የጨረሰበት ወቅትም ነበር )
ዘረኝነት – ራስን ልዩ ህዝብ ከሌላው አለም ጋር የማይቀላቀል የተመረጠ ዘር አድርጎ በማየት አለምን በዚሁ ደዌ ከበከሉት በኋላ የእነሱን ዱላ የተቀበለው ሂትለር በራሳቸው የዘረኝነት እሳቤ ተወለደና ጦሱ ለራሳቸው ተረፈ !
ስደት – አይሁዳዊያን ያልተሰደዱበት ምድር የለም ! በሄዱበት ሁሉ ግን ይህን ከላይ የዘረዘርኩትን ችግር ወደዓለም ረጭተውታል
ስለላ – አሁን እንደሚባለው ራስን መከላከል ደህንነትን ለማስጠበቅ ሳይሆን የትኛውንም ሰብአዊ ህግ ጨፍልቆ ራስን ሃያል ለማድረግ አይሁዶች አምነው በእንግደነት የተቀበሏቸውን ህዝቦች ጓዳ ሁሉ ሲበረብሩ የኖሩ ህዝቦች ነበሩ ናቸውም !

ከሁሉም የሚገርመው ግን የአይሁዶች ትልቅ ጥፋት የራሳቸውን ወንዝ የማይሻገር ተረት ተረት ከመፅሃፍ ቅዱስ ዘመን ተሸጋሪ እውነት ጋር ቀይጠው አለምን ማወናበዳቸው ነበር ! አይሁዶች ለአለም አሁን የሰፈሩበትን ቦታ ‹‹ሰነፎቹ ›› ፍልስጤማዊያን ሳይሰሩበት የተቀመጠ ባዶ በርሃ እንደነበርና እነሱ እንዳለሙት ለማሳመን ይጥራሉ በርካታ የዋሆችም ይሄን አምነው ተረቱን ያሰራጫሉ ….. ዓለም አረቦች እነዚህን ‹‹የስራ ህዝቦች›› በሽብር መቀመጫ እንዳሳጧቸው በማናፈስ የተቀበለውን ተረት ይጮሃል !

እውነታው ግን ሌላ ነው …. አይሁዳዊያን በእንግሊዝ እርዳታ ወደመካከለኛው ምስራቅ ከመስፈራቸው በፊት ፍልስጤሞች ከአንድ ሽ በላይ ውብ መንደሮች የውሃ ጉድጓዶች ለመላ ቀጠናው የሚተርፍ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት የተለያዩ የኪነ ጥበብ ውጤቶች የነበራቸው ህዝቦች ነበሩ ! ያውም ጥንካሪያቸው ብዙወችን የሚያስገርም የሰለጠኑ ጨዋ ህዝቦች ሽብር የለ ጦርነት የለ በሰላም የሚኖሩ ለፍቶ አዳሪወች !

መጀመሪያ እንግሊዝ በጉልበት ቀጠናውን ተቆጣጠረችና ከመላው አለም ወደፍልስጤ አይሁዶችን እያጋዘች ማስፈር ጀመረች … ፍልስጤሞችን በመግደል በማባረር ! ይህን ነገር የተቃወሙ መሬታችንን እትብታችን የተቀበረበትን አፈር ተቀማን ያሉ ፍልስጤማዊያን ለዚሁ ተግባር በተቋቋመውና እንግሊዝና አሜሪካ እስካፍንጫው የጦር መሳሪያ ባስታጠቁት የአይሁዶች ነብሰ ገዳይ ቡድን በግፍ ተጨፈጨፉ ! እንደውም በአንድ ምሽት ብቻ ከሁለት መቶ አርባ በላይ ነዋሪወችን በግፍ ጨፍጭፈው የውሃ ጉድጓድ ውስጥ በመጣል አሰቃቂ ሽብር ፈፅመዋል አለምም ይሄን አይቶ ዝም ጭጭ !!

በዚህ ሁኔታ የፍልስጤማዊያንን መሬት ሃብትና ንብረት በመዝረፍ አሁን ኢስራኤል የምትባለዋን አገር መሰረቱ ! በሌላ አባባል ኢስራኤል በአይሁዶች ላብ ሳይሆን በተዘረፈ ፍልስጤማዊያን ሃብትና ንብረት እንደአገር የቆመች አገር ናት ! ፍልስጤማዊያን እንዲህ አይን ባወጣ አምባገነንነት መሬታቸውን ተቀሙ ሃብታቸውን ተጠቁ ከተወለዱበት ካደጉበት ምድር በግፍ ተባረሩ… እናም ነፍጥ አነሱ ቦንብ ወረወሩ ! ልክ የእኛ አርበኞች ግራዚያኒ ግፈኛ አገዛዝ ላይ በአደባባይ ቦንብ በወረወሩበት ጊዜ ፋሽት ኢጣሊያ ከሰላሳ አራት ሽ በላይ ኢትዮጲያዊያንን በግፍ በአካፋና ዶማ ሳይቀር እንደጨፈጨፉት ኢስራኤልም ቦንብ ተወረወረብኝ በሚል ሰበብ ሰላማዊ ዜጎች ላይ አስከፊ ጭፍጨፋ አደረሰች

ንገሩኝ ልዩነቱ ምንድን ነው ….ግራዚያኒም ቦንብ ወርዋሪወቹ ህዝብ መሃል ተደብቀዋል በሚል ስበብ ህዝብ ፈጀ ኢስራኤልም ቦንብ ወርዋሪወቹ ህዝብ መሃል ተደብቀዋል ብላ ህዝብ ፈጀች ! የራሳችን ግፍ በሌሎች ሲደገም የማይታየን ለምንድን ነው ….ከግፈኞች ጎን የሚቆሙ ግፈኞች ብቻ ናቸው ….!! እኔ ግን ኢትዮጲያዊ ነኝ በደል በአያቶቸ ላይ ተፈፅሟል እናም የትኛው ህዝብ ላይ ሲፈፀም ደስ አይለኝም !! ህፃናት እና ሴቶች ሲያልቁ ይከፋኛል ….ማንም ስንዝር መሬቱን በጉልበት ሲቀማ እያየሁ ጠቀመም አልጠቀመም ዝም አልልም ! ኢስራኤል የሰው መሬት ትመልስ እላለሁ ! ፍልስጤማዊያን የተጠቁ ሚስኪን ህዝቦች ናቸው እላለሁ ! አለም ያለበሳቸው የሽብርተኝነት ካባ ውሸት ነው እላለሁ !!ማንም ከተጠቃ ፍትህ ካጣ ሰላማዊ ጥያቄው በአንባ ገነኖች መሳለቂያ ካደረገው መሳሪያ ማንሳቱ አይቀሬ ነው !!

በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጲያዊያን በጣሊያን ቅኝ ተገዛን ብለን አምስት አመት አርበኞቻችን የጣሊያንን ጦር ወግተው ማባረራቸውን እንደጀግንነት ነው የምንመለከተው …..አሁን ፍልስጤማዊያን መሬታቸውንም ንብረታቸውንም ልጅና ሚስቶቻቸውንም ተነጥቀው በገዛ ምድራቸው እንዳይኖሩ ተባረው በየጎረቤት አገሩ በጥገኝነት መኖራቸውን ግን እንደግፍ አናየውም ….የፍልስጤም ጉዳይ ከቅኝ ግዛት በላይ ነው ….ቅኝ ግዛት አገርን ከነህዝቡ ይዞ ህዝቡን ባሪያ ማድረግ ሃብትን መበዝበዝ ነው ….አይሁዶች ግን መሬቱን ነጥቀው ህዝቡንም አባረው እንደገና በሰበብ አስባቡ የተረፈውን ሚስኪን ህዝብ በአደባባይ ይጨፈጭፋሉ ! ለዚህም የረገጠችው ምድር ላይ ሁሉ እሳት የምትዘራው የአለም ጠንቅ የሆነችው እንግሊዝ ዘላለማዊ የታሪክ ተወቃሽ ናት ! የበሬ ግንባር የምታክል እንግሊዝ መላው አለምን በደም ሸፍናለች !!

በነገራችን ላይ ኢስራኤል ታሪክ እያጣቀሰች መሬቱ የኔ ነው የምትለው ነገር ሲጀመር ማረጋገጫ የለውም !! ለዛም ነው የማታምንበትን መፅሃፍ ቅዱስ ከተረቷ ጋርእየቀላቀለች ለማደናገር የምትሞክረው ! ሲቀጥል አሁን ባለው ዘመናዊ አለም ድሮ ከሽ ምናምን አመት በፊት ዘር ማንዘሮቸ ኑረውበታልና መሬቱ የኔ ነው የሚል ጥያቄ ….ዋጋ ቢስ ነው ….የአሁኗ ስፔን ለስምንት ክፍለ ዘመን የአረቦች ምድር ነበረች አሁን ግን አይደለችም….. እንደኢስራኤል አካሄድ ከሆነ ስፔን ለአረቦች ትመለሳ ! አሜሪካም መሬቷ የቀይ ህንዶች ነበር ትመልስ ! በታሪክም በማስረጃም የከሰሩ አይሁዶች ለግፋቸው ብቸኛው ምክንያት ህሊና ቢስ ጉልበተኝነታቸው ብቻ ነው ! ምድሩ የፍልስጤማዊያን ነው !! አበቃ !!

አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ ፣ ሩሲያ የፍልስጤሞችን ከመሬታቸው መፈናቀል ደግፈው ለአይሁዶች መሳሪያ ስንቅ ሲያቀብሉ የኖሩ አገራት ናቸው ! ኢስራኤል የኒውክሌር መሳሪያ ባለቤት እንድትሆንም ሲሯሯጡ ጎን ለጎን ፍልስጤምን የሚደግፉ የአረብ አገራትን ሲያዳክሙ ኑረዋል ! አሁን የአለም የሀይል ሚዛን ወደሩቅ ምሰራቅ ሲያዘነብል ሰላም ሰላም እያሉ ቢጮኹ የኢራን የኒውክሌር መሳሪያ ባለቤትነት ቢያስጨንቃቸው አይገርምም ! ፍትህ እዚህ ምድር ላይ የሚሰፍነው የፍልስጤማዊያን በግፍ የተነጠቀ መሬት ሲመለስ ብቻ ነው !! በዘመናት ሁሉ ይሄን እውነት ያነሱ ታላላቅ ሙሁራን ነበሩ ! ሰሚ አላገኙም !

ትላንት የመጣ የሃማስ ሮኬት የአይሁዶቹ የግፍና በደል መነሻ አድርጎ ማየት ተገቢ አይደለም …..የስግብግቦቹ ምእራባዊያን ተፈጥሯዊ ክፋታቸው እና ስግብግብነታቸው ነው የአካባቢው ውጥንቅጥ መነሻ ! አሁንም ፍልስጤማዊያን የተነጠቀባቸውን መሬት ለማስመለስ ውሸታሙ አለም ያዞረባቸውን ፊት ሳይሆን ፍትህ ፍለጋ በሽብር እና ጦርነት የሚያምኑ ህዝቦች መሆናቸው አይገርምም ! መሬቱ የፍልስጤም ነው ኢስራኤል ነጣቂ ናት ….የትኛውም ስልጣኔ የትኛውም ሃብት እውነትን የመደበቅ ሃይል የለውም ! ዛሬ አይሁዶች ከአለም ላይ ተሰባስበው ሃያል እንደሆኑ ነገ ፍልስጤሞች በግፍ ከተሰደዱበት መላው አለም ተሰባስበው ሃያል የማይሆኑበት ምክንያት የለም ! የአሜሪካ የኢኮኖሚ ክንድ ሲሟሽሽ ኢስራኤል ከዘራውን እንደነጠቁት ሽማግሌ ራሷን ችላ የማትቆም ሽማግሌ መሆኗ አይቀሬ ነው ……..

ያኔ መላው አለም ‹‹ የፍልስጤም ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም ›› ይላል ….የፈጣሪ የማይዛነፍ ባህሪ ከሃያላን ጎን መቆም ሳይሆን ከእውነት ጎን መቆም ነው!! ዛሬ በርካታ አገራት ፍልስጤም ላይ የሆነውነ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ግፍና ፍትህ ማጣት ለማድመጥ ፍላጎት እያሳዩ ነው …ኢስራኤል ይህ ነገር አሟታል… በመላው አለም ተፅእኖ ፈጣሪ ፍልስጤማዊያን ብቅ እያሉ ነው … እመኑኝ የወሰደውን ጊዜ ይውሰድ እንጅ ኢስራኤል አታሸንፍም ! እውነት የላትምና !!

የሰው ደም የሰው ሃብት በእጇ አለና ኢስራኤል የቱንም ያህል ብትገን እነዚህን የተገፉ ህዝቦች የማሸነፍ የሞራል ብቃቷ ይሟሽሻል ! የኢስራኤል ጠባቂ …. ዘራፊና አጥፊ ይጠብቅ ዘንድ ከበደለኞች ጎን ፈፅሞ አይቆምም…እናም የተበደሉ ፍልስጤማዊያንን ይጠብቅ ዘንድ የተነጠቀ ሃብታቸውን ያስመልስ ዘንድ የበቀል አምላክ ፍልስጤምን ይጠብቃል ….ኢስራኤል አመፀኛ ጉልበቷ ይጠብቃት !!

በየትኛውም ዘመን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ግልፅ ነው መፅሃፍ ቅዱስም ላይ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳንና ጥበቃ እንዴት ወደትውልድ እንደሚተላለፍ በግልፅ ተቀምጧል ‹‹በአመፀኞች መንገድ አትሂድ ህግና ትዛዜን ተከተል ከአባትህ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ከአንተም ጋር አድሳለሁ ›› በቃ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s