ህገ መንግስታዊ አዋጅ እና ግራ የገባው ሰንደር ዓላማ

ጥቅምት 21 1989 የወጣው አዋጅ ቁ 48/89 የብሄራዊ አርማውን አቀማመጥ በማስተካከል የክቡ ዙሪያ ጎልቶ የአረንጓዴውንና ቀዩን ቀለማት ቁመት ጋማሽ አንዲያካልል አድርጓል።
አሁን በስራ ላይ የሚገኘው ነሀሴ 22 2001 የወጣው የሰንደቅ አላማ አዋጅ ቁጥር 654/2001 የቀደሙትን አዋጆች በመሻር ዝርዝር ጉዳዮችን አካቷል።
1–ብሄራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን በየአመቱ በመስከረም 2ኛ ሳምንት ባገር አቀፍ ደረጃ ሰኞ እንዲከበር ተደንግጓል ፡፡
የሰንደቅ አላማ ትልቁ መጠን ቁመቱ 210 ሴንቲ ሜትር ወርዱ ደግሞ 420ሴ.ሜትር ሲሆን በከፍተኛ አደባባይ ላይ የሚሰቀል ነው፡፡አምስት አይነት የተለያዩ አነስተኛ ምጣኔ ያላቸው ተጨማሪ የሰንደቅ አላማ መጠኖችተዘርዝረዋል።
በአዋጁ አንቀፅ11(9 )መሰረት አነስተኛው ቁመቱ 21 ሴንቲ ሜትር ወርዱ 42 ሴንቲ ሜትር የሆነውን በፕሬዝዳንቱ፣ በጠ/ሚንስተሩ፣ በአንባሳደሮች ቢሮ በጠረቤዛ ላይ የቀሚጠው ሲሆን በተሸከርካሪዋቻቸው ላይ የሚውለበለበው ደግሞ 30 ሴ.ሜ በ40ሴ̣ሜ መጠን ያለው ሰ/አላማ ነው ፡፡
.
.
.
.
.
.
ነገር ግን ከዚህ በታች የምናየው ምስል ህገ መንግስታዊ አዋጅን የተጣረሰ ነው፣ እስቲ በደነብ ያስተውሉት

Featured image

 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s