ቱሎው የተባለው የእንግሊዝ ነዳጅ አውጪ ካምፓኒ ኢትዮጵያን ለቆ ወጣ

ቱሎው የተባለው የእንግሊዝ ነዳጅ አውጪ ካምፓኒ ኢትዮጵያን ለቆ ወጣ፡፡

ካምፓኒው በደቡብ ኦሞ ዞን ነበር የነዳጅ ማውጣት ቁፋሮ ሲያካሂድ የቆየው፡፡ ነገር ግን 250 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ለነዳጅ ፍለጋ ስራ ያዋለ ቢሆንም በአካባቢው ምንም አይነት ነዳጅ ባለማግኘቱ ነው አካባቢውን ለቆ ለመውጣት የተገደደው ተብሏል፡፡

በኢትዮጵያ ነዳጅ ለማውጣት መወሰናችን መልካም ቢሆንም ምንም አልተገኘም ብሏል ካምፓኒው፡፡

በኡጋንዳና ኬንያ የነዳጅ ክምችት መኖሩን አረጋግጠናል ሲል ካምፓኒው ማስታወቁም ተነግሯል፡፡ ኦጋዴን ቱዴይ ሪፖርተር ጋዜጣን ጠቅሶ እንደዘገበው፡፡

http://goo.gl/7eadRZ

Featured image

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s