አልሼባብ በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ጥቃት ሊያደርስ ነው ተባለ

 በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ማሳሰቢያ አስተላለፈ፡፡

ድሬቲዩብ ከኤምባሲው ባገኘው የማረጋገጫ ፅሁፍ ማሳሰቢያውን ያስተላለፈው በቅርቡ አልሼባብ የሽብርተኛ ቡድን በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ የሽብር ጥቃት ሊያደርስ ይችላል በሚል ነው፡፡

በቦሌ አካባቢ በሚገኙ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የገበያ ማእከላትና ህዝብ ሊሰበሰብባቸው በሚችሉ አካባቢዎች ላይ የሽብረተኛ ቡድኑ ጥቃት እንደሚያደርስ የማስጠንቀቂያ መልእክት ደርሶኛል ብሏል የአሜሪካ ኤምባሲ፡፡

ሽብርተኛ ቡድኑ በየትኛው ቦታ ላይ ጥቃቱን እንደሚያደርስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም ኤምባሲው አሜርካዊያኑ ህዝብ በሚሰበሰብባቸው አካባቢዎች በብዛት ባይገኙ ሲል አሳስቧል፡፡

..http://goo.gl/QcMyDM

Featured image

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s