ኢትዮጵያ አለም አቀፉን የቦንድ ሽያጭ ለመጀመር 3 የውጪ ሀገር ባንኮችን መርጣለች፡፡

ሪዮተርስ እንደዘገበው የፈረንሳዩ ቢ ኤን ፒ ፓሪባስ ባንክ፣ የጀርመኑ ዲዩቼ ባንክ እና የአሜሪካው ጄ ፒ ሞርጋን የተባሉ ባንኮች ናቸው የተመረጡት፡፡

ነገር ግን ባንኮቹ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ተብሏል፡፡

የቦንድ ሽያጩ በዶላር እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡

ኢትዮጵያ የቦንድ ሽያጩን በዚህ አመት አጋማሽ ላይ ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል ሲል የዘገበው ሪዮተርስ ነው፡Featured image

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s